ከቅል የሚሰራ የሐረሪ የባህል መገልገያ ጭኮ ፣ ጨጨብሳና ወተት፣ የወተት ተዋፅዎ ማስቀምጫ ለምሳሌ እርጎ ቅቤ ሳይበላሽ ለብዙ ግዜ እንዲቆይ ያደርጋል ። ቡና ለምጠጫነትም የሚገለገሉብት ከቅል የሚሰራው የኸው ሲሆን ስሙም ‘ቁሉ’ በማለት የታውቃል ። ይህ መጠጫ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞችም ሲጠቀሙበት ይስተዋላል። በተለይ በኦሮሚያ ክልልና አፋርን ጨምሮ ይጠቀሙበታል ። ይህ ከቅል የሚስራው ለቤት ውስጥ መገልገያነት አልፎ ቤትንም ማስዋቢያም ነው ።
Ethiopian Cultural Accessories
Posted
in
by
Tags:
Leave a comment