misganagebeya.wordpress.com
Ethiopian Cultural Accessories
ከቅል የሚሰራ የሐረሪ የባህል መገልገያ ጭኮ ፣ ጨጨብሳና ወተት፣ የወተት ተዋፅዎ ማስቀምጫ ለምሳሌ እርጎ ቅቤ ሳይበላሽ ለብዙ ግዜ እንዲቆይ ያደርጋል ። ቡና ለምጠጫነትም የሚገለገሉብት ከቅል የሚሰራው የኸው ሲሆን ስሙም ‘ቁሉ’ በማለት የታውቃል ። ይህ መጠጫ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞችም ሲጠቀ…